Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ሰው አይጥልም — ኤልሳ ጌታቸው

የተረሳሁ ነበርኩ የተጣልኩኝ

በሰው ዘንድ ስፍራ ያልተሰጠኝ

ከዓለም ነፍሴን አወጣት

ጌታ በእርሱ ለእርሱ አደረጋት