Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ የእኛ እድል ፈንታ — አገኘሁ ይደግ

1. ሕይወት ተገላቢጦሽ ሲሆን ተመስገን

ደስታ ለሓሰተኞች ስትሆን ተመስገን

ሃዘን በእኛ ላይ ሲበረታ ተመስገን

ጉልበት በዝለትም ሲረታ ተመስገን

በዚህ ሁሉ ግን አለህ አብረኸን

ስንደካክም ብርታት ሆነኸን

ከኃይል ወደኃይል አሸጋገርኸን

እዚህ ደርሰናል ተሸክመኸን (፪x)