Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታ ኢየሱስ አትተወኝ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ኃጢአት በዛብኝ ጉልበቴም ደከመ

መራመድ አልቻልኩም መንገዴም ጨለመ

ጠላቴም ይህን ሲያይ ሊሰብረኝ አለመ