Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታቸው በመጣ ጊዜ — ታምራት ሃይሌ

ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው

እነዚያ ባሮች ብጹኁን ናቸው (፪x)

አስቀምጦ ያገለግላቸዋል በማዕዱ

እኔንም አርገኝ ከእነርሱ እንደ አንዱ