Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታን አገኘሁ — በረከት ተስፋዬ

ተጭኖብኝ የማልችለውን

የሞት ፍርሀት አርጎኝ ምስኪን

መች አገዝኝ የእኔነት ካባዬ

አልቆ ነበር የመኖር ተስፋዬ

ግን አንድ ቀን ወንጌል ሰማሁኝ

ይታደጋል ያድናል ሲሉኝ

በቅንነት እጄን አነሳሁኝ

የዛች ለት ጌታን አገኘሁኝ