Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታን አንምነዋለሁ — አዲሱ ወርቁ

ምን ይሆን እድሌ ምን ይገጥመኝ ይሆን

ብዬ አልጨነቅም ያልፈቀድከው ላይሆን

የነፍሴ ጠባቂ እንዳይተኛም ካለው

በአምላኬ ታምኜ ጉዞ እጀምራለሁ

አምነዋለሁ ጌታን አምነዋለሁ (፪x)

ጌታን አምነዋለሁ