Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታን እወደዋለሁ — ዳግማዊ ጥላሁን

የሰራኸውን ሳስተውለው ዞሬ

አልጨርሰውም ሁሉንም ዘርዝሬ

በፍቅር ቃላት እኔ ይህንን እላለሁ

የወደደኝን እኔም እወደዋለሁ

ጌታን እወደዋለሁ (፬x)