Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታን ማሰብ ነው — ቤተልሔም ተዘራ

የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው አሃ

የተደረገው እርሱ የሚደረግ ነው አሃ (፪x)

ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም

እግዚአብሔር ብቻ አይለመድም (፪x)

ሰው በእውቀቱ ላይ ደርቦ እውቀትን ቢጨምር

ይህም ከንቱ ነው ከንቱ