Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታዬ ጌታዬ — በረከት ተስፋዬ

ብቻዬን ቁጭ ብዬ አዝኜ በቤቴ

በጣም እያመመኝ ይሄው ስብራቴ

በድንገት ኢየሱስ ደረሰልኝ

ሰባራውን ጠጋኝ እውነተኛ ዳኛ

የደካሞች አሳራፊ

ኢየሱስ አለ ነፍሴ እረፊ