Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጌታዬን ያገኘሁ ቀን — ታምራት ሃይሌ

የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ

ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ

የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን

ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን