Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግሩም ነው ድንቅ ነው — ደረጀ ከበደ

ግሩም ነው ድንቅ ነው ጌታ ሲሰራ

አየነው ምርኮው ላይ ግርማው ሲያበራ

የኃጢአት መጋረጃን በደሙ ቀደደ

ከሳሻችን አፍሮ ወድቆ ሰገደ