Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ግሩሙ ኢየሱስ — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

እኔ ወደ አንተ ሳልመጣ

ገና ኃጢአተኛ ሳለሁ

ፍቅርህ ለእኔ ተገለጠ

በፀጋህ ድኛለሁ