Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጊዜው — ደረጀ ከበደ

ከእንቅልፌ ነቅቸ ዓይኔን እንደገለጥኩ

ዓለም እንዴት ብዬ ራሴን ጠየቅሁ

ዘገባው ምን ይሆን ደግሞ የሚጠብቀኝ

እስቲ ዜና ላዳምጥ ትንሽ ሬዲዮ አለኝ