Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጉባኤውን ሁሉ ባርከው — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

ጉባኤውን ሁሉ ባርከው ጌታ

ቃልህን ላክ ፈውስ ይሁንልን

በታላቅ መጐብኘትህ አስበን

የኋለኛውን ዝናብህን ላክልን