Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጉበኛ ነኝ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

የተስፋውን ቃል ከሩቅ አይተው እንደተሳለሙት

አይደለም የእኔ ጊዜ ተሰጠኝ እድል የማየት

ሁሉን ወራሽ ባደረገው በዚህ ዘመን ተናገረኝ