ቁጥር 1 · Verse 1
አበቃለት ብሎ ድንጋይ አትሞበት
ዳግም እንዳይነሳ ሁሉን ዘጋግቶበት
የእርሱ ነገር በቃ ከእንግዲህ በኋላ
ትንሳኤ ዓይኖርም ምንም መፍትሄ መላ
ደምድሞ ቁጭ ብሎ የበላይ ነኝ ሲል
ድንገት ሳያስበው መጣበት ኃያል
ቁጥር 1 · Verse 1
አበቃለት ብሎ ድንጋይ አትሞበት
ዳግም እንዳይነሳ ሁሉን ዘጋግቶበት
የእርሱ ነገር በቃ ከእንግዲህ በኋላ
ትንሳኤ ዓይኖርም ምንም መፍትሄ መላ
ደምድሞ ቁጭ ብሎ የበላይ ነኝ ሲል
ድንገት ሳያስበው መጣበት ኃያል