Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጉልበቴ ሆይ — ሐምሌት በልጁን

የወደቀ ዳግም አይነሳም ወይ

የሳተስ ከፊቱ ደግሞ አይቆምም ወይ

አይኑ እንዳየ አይበይን ጆሮው እንደ ሰማ

የምስኪኑን ጩኸት አይቶ አያልፍ እሱማ

መስቀል ተሸክሞ መከተል ሲያቅተኝ

በጠባቡ መንገድ መጓዝ ሲሳነኝ