Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መሥዋዕት — ሃና ተክሌ

ከተከሸኑ እልፍ ቅላት

ከተመረጠ የቅኔ ብዛት

ሃገሩን ከሞላው ዜማ

የኔ ህይወት ላንተ ይሰዋ/2