Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሃብተ ሰማይ — ሃና ተክሌ

አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር

የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር

ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር

አየዋለው ያኔ በድል በክብር

ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ

ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ