ቁጥር 1 · Verse 1
በጐህ ብርሃን ወደ ሆነላት ከተማ
ላልመለስ ከልብ ወስኛለሁ በዓላማ
እጓዛለሁ እሄዳለሁ ጠባቡን መንገድ ይዣለሁ
በዘመኑ መጨረሻ ከአምላኬ ጋር እኖራለሁ
የልጁን መልክ እንድመስል ተወስኖልኛል
ከምድር ሕይወቴ ባሻገር ሰማይ ክብር ይጠብቀኛል
ጊዜው ሲደርስ የሚገለጥ በእውነት የሚታይ
በክርስቶስ የወረስኩት ሃገር አለኝ በሰማይ
ቁጥር 1 · Verse 1
በጐህ ብርሃን ወደ ሆነላት ከተማ
ላልመለስ ከልብ ወስኛለሁ በዓላማ
እጓዛለሁ እሄዳለሁ ጠባቡን መንገድ ይዣለሁ
በዘመኑ መጨረሻ ከአምላኬ ጋር እኖራለሁ
የልጁን መልክ እንድመስል ተወስኖልኛል
ከምድር ሕይወቴ ባሻገር ሰማይ ክብር ይጠብቀኛል
ጊዜው ሲደርስ የሚገለጥ በእውነት የሚታይ
በክርስቶስ የወረስኩት ሃገር አለኝ በሰማይ