Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይል አለ ከላይ — ቢንያም ዋለ

የደከመ ሚበረታበት

ያዘነ ሚጽናናበት

የወደቀ ሚነሣበት

የበረታው ሚቀጥልበት

ኃይል የሌለውን ረዳኸው ምንኛ

በጨለማ ቀኑ ሆነኸው ጓደኛ