Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይል አለ — ተመስገን ማርቆስ

ዛሬም ጉልበታም ነው (፪x)

ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)

ዛሬም ኃይለኛ ነው (፪x)

ከእኔ ጋራ ያለው (፬x)

ኃይል አለ ለመዘመር

ኃይል አለ ዳግም ለመቆም