Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይልን የሚያስታጥቀኝ — አስቴር ዮሴፍ

ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴን የሚያቀና

እግሮቼን እንደ ብሆር እግሮች የሚያበረታ

በኮረብቶች ላይ ሊያቆመኝ የወደደዉ

ለእጆቼ ሰልፍን ዘመቻን ያስተማረዉ (፪x)

ብርቱ አድርጐ ያቆመኝ ብርቱ አድርጐ (፬x)