Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሃሌሉያ — አውታሩ ከበደ

በመንፈሱ ስሆን የያስኩት ጥያቄ

ከጄ ላይ አጣሁት ፈለጌ ፈልጌ

የፊቱን ፈገግታ መልኩን ሲያሳየኝ

እንኳን ልጠይቀው እራሴን ሳትኩኝ

ለካ ያስረሳል ችግር መከራ

ዝም በሎ መኖር ከኢየሱስ ጋራ

ላካ ያስረሳል ችግር ጥያቄ

መኖሩን ሳስብህ ጌታ አጠገቤ