Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሃሌሉያ — እንዳልካቸው ሃዋዝ

በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ አንድ እውነት አለ

እግዚአብሔር አምልኮንና ምሥጋናን ይወዳል

ግዑዛን ፍጥረታት እንኳን ይህን ተረድተው

ቀንና ሌሊት ሳያቋርጡ ያመልኩታል

የእጆቹ ሥራ የሆንንና ፍቅሩን ያየን እኛማ

እንዴት...