Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሃሌሉያ ልበል — ዳንኤል አምደሚካኤል

ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ኦሆ

ጽኑ መሰረቴ የነፍሴ መከታ

የራራልኝ ቀድሞ በፍቅሩ የሳበኝ

ጨለማዬን ገፎጭ በብርሃን ያኖረኝ

ቅኔን ጨመረልኝ በአፌ

ለክብሩ እንድዘምር ከልቤ