Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሃሌሉያ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ክብር ይሁንለት ለንጉሡ

ወደ ማደሪያው ይግባ ወደመቅደሱ (፪x)

ክበር ክበር ክበር በምሥጋና

እጅግ ለተፈራው ለሆነው ገናና (፪x)