አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሁ
ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ቅዱሳን ሲያዜሙ ሰምቼ
አብሪያቸው ዘመርኩ በግናን ቃኝቼ
አዎ ከሁሉ በላይ ነህ (፪x)
ኢየሱስ የለም የሚመስልህ
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ ሁ
ሃሌሉያ ታላቅ ነህ ሃሌሉያ (፪x)
እያሉ ቅዱሳን ሲያዜሙ ሰምቼ
አብሪያቸው ዘመርኩ በግናን ቃኝቼ
አዎ ከሁሉ በላይ ነህ (፪x)
ኢየሱስ የለም የሚመስልህ