Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መልካም ልደት — ዊነርስ ቻፕል ኢንተርናሽናል ጐተራ ቤ/ክ

ጌታ ኢየሱስ እህትን ስለሰጠኸኝ (፪x)

እናመሰግንሃለን

መልካም ልደት ይሁንልሽ (፪x)

ዛሬም በዘመንሽ

ጌታ ኢየሱስ ወንድምን ስለሰጠኸኝ (፪x)

እናመሰግንሃለን