Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ — ኤልያስ አብጤ

ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ

በአንተ አለፍኩት ይህን ዘመኔን ይህን ኑሮዬን

አገልግሎቴን መድኃኒቴ

ክብር ይሁንህ ጉልበቴ

ኃይልህ በድካሜ ሲገለጥ ሲገለጥ ሲገለጥ

ጠላቴን መታሁት አሸነፍኩት አዋረድኩት

አሳፈርኩት መድኃኒቴ

ክብር ይሁንህ ጉልበቴ