Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይልህ ብዙ ሲሆን — ኤልያስ አብጤ

ኢየሱስ ኢየሱስ

ኢየሱስ ኢየሱስ

ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ

የቁጣቸው ግለት በላይህ በረደብህ

ምን ልበል ታዲያ ውዴ ምንስ ልክፈልህ

በአንተ አረፈች ነፍሴ ለዘላለም ታመስግንህ