Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኃይልን ቀምሼ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ኃይልህን ቀምሸ ክንድህን አይቼ

ክብርህ ተንሰራፍቶ በዓይኔ ተመልክቼ

ያን ሁሉ ዘነጋሁ ዓለምን አይቼ

ልሄድም ተመከርኩ ከአንተ ተለይቼ

አንተ ግን ጌታዬ ጠብቀኝ ልጅህን