Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ህክምናዬ — አዲስዓለም አሰፋ

ህክምናዬ የኔ መዳኒት/4

ያየኛል እኮ ልቤ ሲንሸራተት

ያየኛል እኮ ሲያቅተኝ ዳገት መውጣት

ያየኛል እኮ ሆድ ሲብሰኝ ስሆን ለብቻ

ያረግልኛል ሁሉንም ያዘን ዳርቻ

ያየኛል እኮ ይሰማኛል እኮ