አዝማች · Chorus
ህልውናህ ይውረሰው ሕይወቴን
መንፈስህ ይቃኘው ማንነቴን
ታማኝ ባሪያህ ሆኜ ላገልግል
ከመረጥከኝ ወደህ ልዘምርልህ (፪x)
አትሂድብኝ ከእኔ (፪x)
መኖር አልችልም ለብቻዬ (፪x)
ለብቻዬ አልፈልግም ለብቻዬ (፫x)
ለብቻዬ አልፈልግም ከአንተ ተለይቼ
አዝማች · Chorus
ህልውናህ ይውረሰው ሕይወቴን
መንፈስህ ይቃኘው ማንነቴን
ታማኝ ባሪያህ ሆኜ ላገልግል
ከመረጥከኝ ወደህ ልዘምርልህ (፪x)
አትሂድብኝ ከእኔ (፪x)
መኖር አልችልም ለብቻዬ (፪x)
ለብቻዬ አልፈልግም ለብቻዬ (፫x)
ለብቻዬ አልፈልግም ከአንተ ተለይቼ