Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ህልሜ ሰምሯል — ካሳሁን ለማ

በእቅፍህ መሃል ስፍራን ሰጠኸኝ ተደላድዬ

እፎይ ብያለሁ አንተን አግኝቼ ክበር ጌታዬ

እንዳልታወክ በቀኜ አለህ ውስጤ መች ሰግቶ

ልቤም ይጣራል ኢየሱስ እያለ በፍቅርህ ነዶ (፪x)