Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሕይወት ለተጠሙ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ወንድሞች በሕብረት ቢቀመጡ ቀርበው

ለማነጽ የሚጠቅም የፀጋ ቃል ይዘው

አፋቸውን ሲከፍቱ በክርስቲያን ቋንቋ

ምንኛ ደስ ይላል ሲቀር አሉባልታ