Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሕይወቴን ፈውስ — መስከረም ጌቱ

ብላቴና ሳለሁ የመረጥከኝ አምላክ

ለአንተ እንድዘምር ታማኝ አርገህ ቆጥረህ

በሁለንተናዬ እንዳከብርህ አንተን

ፀጋህን አብዛልኝ ፈውሰው ሕይወቴን