Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሕይወቴን ቃኝተሃል — ቤተልሔም ታምራት

ለሞተው መንፈሴ ትንሳኤ ሰተሀል

ኩነኔን ከላየ በሞትህ ኣንስተሀል

ከሓጥያት ባርነት ነጻ ኣውጥተህኛል

በከበረው መንፈስ ሂወቴን ቃኝተሀል (2)