Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሁሉም አዲስ ሆነ — አውታሩ ከበደ

ምን ልሁና /3 ከዚህ በላይ /2

ምን ልሁና

በአባቴ ቤት በሰማዩ ስፍራ

መቀመጤ ከቅዱሳን ጋራ

መዘመሬ ለጌታ መዝሙር