Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሁሉን የምትገዛ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የጽድቅ ሥራህን ጌታ ሰራህና

በጨለማ ላሉ ፀሐይ ወጣችና

ከዘለዓለም ጥፋት አንተ ያዳንካቸው

በታዳጊነትህ እጅግ ደስ አላቸው (፪x)