Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እፈር ጠላቴ — ተመስገን ኤልያስ

የመጎብኛዬ ወራት ሲመጣ

ለሚፈሩህ የጽድቅ ፀሐይ ደግሞ ሲወጣ

ፀሎቴም ተሰማ

ጠላት እየሰማ

ዕዳዬ ተከፈለ

ከሳሼ የታለ

ጉልበቴ በረታ

በኢየሱስ ጌታ