Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መግቢያ — ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ

በልዑል መጠጊያ የሚኖር

ሁሉንም በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል

እግዚአብሔርን አንተ መታመኝያዬ ነህ እለዋለሁ

አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱ እታመናለሁ

መዝሙር ፺፩