Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ — ካሌብ ተስፋዬ

በምድር ላይ የገነኑ

ሞት ሲመጣ ሲፈተኑ

ሊያመልጡ አልቻሉም በቃቸው

ስጋ ለባሽ አፈር ናቸው

ግን ይሄ ንጉስ መቃብሩን

ተሰማለት መፈንቀሉን

ወጣ የሙታኑ በኩር

የክቡራን ሁሉ ክቡር