Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጀሆቫ ጃየራ — ሀና አላዩ

የሚያስፈልገኝን ሁሉ የምታሟላ

አንድም ሳይቀር የምታሳካ

በድንቅ በታምራት ታኖረኛለህ

ምታሳጣኝ የለም እረኛዬ አንተ ነህ