Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጆሮ ስጠኝ — ኤባ ድንኤል

አዋጅ ሁሉ ሽብር ሆኖ

መልካም ስራ ፊቴ ባክኖ

ተጠምጄም በሰማሁት

መንታ መንገድ ልቤን ጣልኩት

ጆሮ ስጠኝ የሚሰማ

ከመንፈስህ የሚጠማ