Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ካከበርነው ያከብረናል — ታምራት ሃይሌ

እምነት ሲለካ በሰፈር ጓዳ ሲፈተሽ በችግር (አሃሃ)

ዐይኖች በእምባ ሲሞሉ ኃያል ጉልበቶች ሲላሉ (ኦሆሆ)

የሠማይ የምድር ጌታ ሆይ ስንጠፋ አይገድህም ወይ (አሃሃ)

ማለት አልቀረም ይሆናል ጌታ ግን ደርሶ አድኖናል (ኦሆሆ)

ከእግሩ ስር ዝቅ ብለን ልናከብረው ይገባናል (አሃሃ)