አምላክና መድሐኒት ለሆንከው ከእኔ በቀር አዳኝ የለም ላልከው 2X
ለአንተ ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ለአምላኬ ክብርን ሰጣለሁ 2X
ምስጋና ትወዳለህና (አምላኬ አመሰግናለሁ)2X
አምልኮ ትወዳለህና (አምላኬ እኔ አመልክሀለው)2X
ሞገስን ትወዳለህና (ጌታዬ አሞግስሀለው)2X
አምላክና መድሐኒት ለሆንከው ከእኔ በቀር አዳኝ የለም ላልከው 2X
ለአንተ ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጣለሁ 2X
ለአንተ ለአምላኬ ክብርን ሰጣለሁ 2X
ምስጋና ትወዳለህና (አምላኬ አመሰግናለሁ)2X
አምልኮ ትወዳለህና (አምላኬ እኔ አመልክሀለው)2X
ሞገስን ትወዳለህና (ጌታዬ አሞግስሀለው)2X