Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአንተ በቀር — ታደሰ መኩሪያ

ከአንተ በቀር ኃያል ማንም የለም

እግዚአብሔር ብርቱ ለዘለዓለም

የሚቋቋምህ ኦሆ! ማንም የለም

ስመ ብርቱ ነህ ጌታ ለዘለዓለም