Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአንተ ወዴት — አዲስዓለም አሰፋ

ካንተ ወዴት እሄዳለው

ካንተ ወደ ማን እሄዳለው 2x

የሱስ ህይወቴን አድነህ

ባንተ መሞት ሰው ሆኛለሁ

ከጥላህ በታች አርፌ

ፍቅርህን ቀምሼዋለሁ 2x