Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአንተ ወዴት — ዮሐንስ በላይ

ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ

ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ

አንተ ዘንድ ቃል አለ

ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (፪x)

ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ

ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ